Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምዕራብ ችሎት /ነቀምቴ/
  • Address ነቀምቴ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline03 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-03 00:00:00
  • Categories Vehicle Battery

በአፈፃፀም ከሳሽ ዘርትሁን ድንሳ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አይቲኤንኤል-ኤልሳሚክስ ጄቪ (ITNL-ELSAMEX) መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የአፈፃፀም ተከሳሽ ንብረት የሆኑትን የመኪና አካል ብረቶቸን በጨረታ እንዲሸጡ ፍርድ ቤቱ አዟል። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምዕራብ ችሎት /ነቀምቴ/


 

2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፈፃፀም ከሳሽ ዘርትሁን ድንሳ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አይቲኤንኤል-ኤልሳሚክስ ጄቪ (ITNL-ELSAMEX) መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የአፈፃፀም ተከሳሽ ንብረት የሆኑትን የመኪና ላይኛው አካል ብረት ብዛቱ ስምንት (8) በተገኘው የተሻለ ከፍተኛ ዋጋ እንዲሁም ተቆራራጭ የመኪና አካል ብረት በግምት 3000 (ሶስት ሺህ) ኪሎ ግራም የሚሆን በጨረታ ተወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በ25/8/2017 ዓ.ም ከ4፡00 እስከ 6፡30 ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቱ በሚገኝበት በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉቶ ጊዳ ወረዳ ኡኬ የገጠር ቀበሌ ገበሬ ማህበር በአካል ወይም በሕጋዊ ወኪል ቀርባችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምዕራብ ምድብ ችሎት አዟል።

 

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምዕራብ ምድብ ችሎት

 

Save Tender