የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች ሎት፡1 አላቂ ዕቃዎች፣ ሎት 2፡-ደንብ ልብስ፣ ሎት 3 ቋሚ ዕቃዎች እና ሎት 4 የኢቨንት ስራዎች፣ ሎት 5 የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።