Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሥሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 533 6497
  • Website
  • Deadline10 Feb 2025, 5:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሥሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች

  • ሎት 1 አላቂ ዕቃዎች
  • ሎት 2 ደንብ ልብስ፣
  • ሎት 3 ቋሚ ዕቃዎች እና
  • ሎት 4 የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች፡-

  1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው። በኢፌዴሪ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡበት ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው፡፡
  2. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ የማይመለስ ብር 300/ ሶስት መቶ ብር /በመክፈል ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ፒያሳ ከጣይቱ ሆቴል ጀርባ ዋስትና የንግድ ማዕከል 6ኛ ፎቅ ከፋይናንስ ዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ፡፡ 
  3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ህጋዊ ሥልጣን ያለውን አካል ፊርማ በማኖር በሰም በታሸገ ማህተም ያረፈበት ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ10ኛው የሥራ ቀን 11፡30 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ዋስትና የንግድ ማዕከል 5ኛ ፎቅ የግዥ ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 11ኛው ቀን በዓል ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  5. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም CPO ማስያዝ አለባቸው። እያንዳንዱ ተወዳዳሪ የቴክኒክና የፋይናንስ ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 011 533 6497
 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሥሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ

 

Save Tender