የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለመ/ቤቱና ለወረዳው ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፤ የመኪና ጎማ ፤ የጽ/መሳሪያ በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት የሚከተሉትን መስፈርቶች በጨረታ ሠነዱ ላይ የተዘረዘሩትን የተጫራቾችን መመሪያ የሚያሟሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለመ/ቤቱና ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለጥጉ ሠራተኞች የጤና፣ የግብርና፣ የውሃ ባለሙያዎች አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት የሚከተሉትን መስፈርቶች በጨረታ ሠነዱ ላይ የተዘረዘሩትን የተጫራቾችን መመሪያ የሚያሟሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።