Tender Detail

Tender Details

  • Company የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: +251913514020
  • Website
  • Deadline02 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle tire

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለመ/ቤቱና ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለጥጉ ሠራተኞች የጤና፣ የግብርና፣ የውሃ ባለሙያዎች አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት የሚከተሉትን መስፈርቶች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱ ላይ የተዘረዘሩትን የተጫራቾችን መመሪያ የሚያሟሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለመ/ቤቱና ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለጥጉ ሠራተኞች የጤና፣ የግብርና፣ የውሃ ባለሙያዎች አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት የሚከተሉትን መስፈርቶች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱ ላይ የተዘረዘሩትን የተጫራቾችን መመሪያ የሚያሟሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

  1. በዘርፉ የተሰማሩበት የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፣
  2. የዘመኑ ግብር የከፈለ፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣
  5. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣
  6. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሠነድ በፌዴራል ግዥ ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ 500 /አምስት መቶ ብር/ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ከጠዋት 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በአካል ቀረበው መግዛት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የተጫረቱበትን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋጋ 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ cpo ከዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።
  8. የገዙትን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነድ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ከ5 ቀን በኋላ ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  9. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፌዴራል ግዥ ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ውስጥ ይከፈታል። ዕለቱ የእረፍት ቀን አሊያም የበዓል ቀን ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል።
  10. ተጫራቾች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ካሸነፉ ንብረቶቹን የሚያስረከቡበት ቦታ በቤ/ዝ/ክ/መ/ በአሶሳ ከተማ ውስጥ የሚገኘው የአቡራሞ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት ይሆናል።
  11. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዳቸውን ማስገባት ያለባቸው ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ በተለያዩ ሶስት ፖስታዎች በማሸግ እንዲሁም በተመሳሳይ የፋይናንሻል ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት እና ኮፒ በማድረግ በተለያዩ ሶስት ፖስታዎች በማሸግ በድምሩ 6 በአንድ ማዘር ቦርድ ፖስታ አድርጎ ማስገባት ይኖርበታል።
  12. ተጫራቾች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን አሸናፊ ሊሆኑ የሚችለው በነጠላም ሆነ በጥቅል ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ተወዳዳሪ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው አሸናፊ ሊያደረግ ይችላል።
  13. ዋጋ ማቅረብ የምትችሉት በገዛችሁት ሰነድ ብቻ ይሆናል ሙሉ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ማህተም ተመትቶ አብሮ መመለስ አለበት።
  14. ማሳሰቢያ ማንኛውም ተጫራች ለእያንዳንዱ ለሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል።
  15. በተጨማሪም ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ሠነዱ ላይ የተጠቀሱትን የተጫራቾች መመሪያ ማሟላት ይኖርባቸዋል።
  16. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር  ፡- +2519-13-51 40 20

 

በቤ/ጉ/ክ/መ/በአሶሳ ዞን የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

 

Save Tender