በላሊበላ የጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለ2017 ዓ/ም (እኤአ 2025) በጀት አመት የተለያዩ የግድብ ፕሮጀክቶች ላይ በሪግ ለማስቆፈርና ፓከር (Packer Test) ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የላሊበላ የጥናት፤ የዲዛይን ቁጥጥር ስራ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለ2017 ዓ.ም (እ.ኤ.አ 2025) በጀት ዓመት የተለያዩ መሳሪያዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ በማውጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።