የሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት ለሮቤ ከተማ መዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል፤ Asset assessment design and specification of project የማዘጋጀት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የደረጃ አራት/4/ እና ከዛ በላይ በConsultation service ፈቃድ ያላቸውና ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች እንዲወዳደሩ እንጋብዛለን ::
የሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡