Tender Detail

Tender Details

  • Company የሮቤ ከተማ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ልማት ጽ/ቤት
  • Address ሮቤ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022 865 0893
  • Website
  • Deadline08 Feb 2025, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Works

የሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት ለሮቤ ከተማ መዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል፤ Asset assessment design and specification of project የማዘጋጀት ስራ በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የደረጃ አራት/4/ እና ከዛ በላይ በConsultation service ፈቃድ ያላቸውና ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች እንዲወዳደሩ እንጋብዛለን ::

የሮቤ ከተማ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ልማት ጽ/ቤት


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

የሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት ለሮቤ ከተማ መዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል፤ Asset assessment design and specification of project የማዘጋጀት ስራ በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የደረጃ አራት/4/ እና ከዛ በላይ በConsultation service ፈቃድ ያላቸውና ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች እንዲወዳደሩ እንጋብዛለን፡-

  1. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመካፈል የሚያስችል በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩበት ተጓዳኝ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር ከፍለው ያሳደሰና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ /Supplier List/ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆኑበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ 30,000.00 (ሠላሳ ሺህ) ብር የያዘ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነዶችን ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀለት ከ5ኛው ቀን በኋላ ከ6ኛው ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ በመ/ቤቱ ቀርቦ ውል መፈራረም ይኖርበታል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 21 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ ከሮቤ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን በመግዛት እና ሰነዱን ከሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ ፡፡
  7. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጋልማ አባ ገዳ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ይከፈታል ።
  8. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 022 665 0145 ደውለው ይጠይቁ፡፡

 

የሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender