የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ከታህሳስ 2018 አስከ ሰኔ 30 /10/2018 ዓ.ም ለ7 ወር የምግብ እህል እና ለማጣፈጫ አገልግሎት የሚውሉ እና የተለያዩ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ለሕግ ታራሚዎች ከሐምሌ 2017 እስከ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ለ6 ወር የምግብ እህል እና ለማጣፈጫ አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን መግዛት ይፈልጋል።
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ከጥር 2017 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ለ6 ወር ለምግብ አገልግሎት የሚውል ፣ ሎት 1. እህሎች ፣ ሎት 2 ማጣፈጫዎች ፣ ሎት 3 የማገዶ እንጨት ፣ ሎት 4 የጽዳት እቃና የጽሕፈት መሣሪያ የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ ተጫራቾች እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የ2017 ዓ.ም ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ /ቢሮ ተመዝጋቢ የሆኑ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው የማይመለስ ብር 50 (ሃምሳ ብር) ብቻ ከፍለው የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታተታይ የስራ ቀናት ከማረሚያ ቤቱ ግ/ፋ/ን አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 06 መግዛት ይችላሉ፡፡