የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ለሕግ ታራሚዎች ከሐምሌ 2017 እስከ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ለ6 ወር የምግብ እህል እና ለማጣፈጫ አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን መግዛት ይፈልጋል።
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም
የጨረታ ማስታወቂያ
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ለሕግ ታራሚዎች ከሐምሌ 2017 እስከ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ለ6 ወር የምግብ እህል እና ለማጣፈጫ አገልግሎት የሚውሉ፡-
- ሎት 1፡- እህሎች
- ሎት 2፡- ማጣፈጫ
ተጫራቾች የዘመኑ የሥራ ግብር የከፈሉ፣ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የ2017 ዓ.ም ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምርያ /ቢሮ ተመዝጋቢ የሆኑና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያለው ይዘው በመቅረብ የማይመለስ ብር 50 ብቻ ከፍለው የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከማረሚያ ቤቱ ግ/ፋ/ን አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 02 መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ለእህል 10000 ለማጣፈጫ እና ለማገዶ እንጨት ብር 4000 በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛ ቀን 4፡00 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙቡት ጨረታው 4፡30 ሰዓት ላይ በቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም ግ/ፋ/ን/ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል ባይገኙም ከመክፈት አይታገድም፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በራሳቸው ትራንስፖርት ቡታጅራ ማረሚያ ተቋም ድረስ በመምጣት ማስረከብ አለባቸው፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆና በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የጠተበቀ ነው።
- ተጫራቾች የእህል ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0461151051-0461150903
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም
