በደ/ኢ/ከ/በኣሪ ዞን የባካ ዳውላ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ከወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም በተላካው በጀት በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ቤት /MHM/ግንባታ ሥራ እና በጤና ኤከስቴንሽን ግቢ ውስጥ ሽንት ቤት እና ደርቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ ሥራዎችን በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በኣሪ ዞን የባካ ዳውላ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከወረዳ ት/ጽ/ቤት እና ጤና ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በተላከው በጀት በትምህርት ቤት ግቢ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ቤት (MHM) ግንባታ ስራ እና 40 ሜትር መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ በሰው እጅ ቁፋሮ፣ የእንግዴ ልጅ ቁፋሮ (Placenta Pite)፣ አሽ ፒት (Ashe Pite)፣ 10,000 ሊትር ተሸካሚ ሮቶ ስታንድ ግንባታ ስራዎችን በግልዕ ጨረታ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡