በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በኣሪ ዞን የባካ ዳውላ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከወረዳ ት/ጽ/ቤት እና ጤና ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በተላከው በጀት በትምህርት ቤት ግቢ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ቤት (MHM) ግንባታ ስራ እና 40 ሜትር መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ በሰው እጅ ቁፋሮ፣ የእንግዴ ልጅ ቁፋሮ (Placenta Pite)፣ አሽ ፒት (Ashe Pite)፣ 10,000 ሊትር ተሸካሚ ሮቶ ስታንድ ግንባታ ስራዎችን በግልዕ ጨረታ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በኣሪ ዞን የባካ ዳውላ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በኣሪ ዞን የባካ ዳውላ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከወረዳ ት/ጽ/ቤት እና ጤና ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በተላከው በጀት በትምህርት ቤት ግቢ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ቤት (MHM) ግንባታ ስራ እና 40 ሜትር መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ በሰው እጅ ቁፋሮ፣ የእንግዴ ልጅ ቁፋሮ (Placenta Pite)፣ አሽ ፒት (Ashe Pite)፣ 10,000 ሊትር ተሸካሚ ሮቶ ስታንድ ግንባታ ስራዎችን በግልዕ ጨረታ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
1. ሎት - 1 በትምህርት ጽ/ቤት በካይሳ አንደኛ ደረጃ ት/ ቤት ግቢ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ (MHM) ቤት ግንባታ ስራ፤
2. ሎት - 2 በጤና ጽ/ቤት በሴኔጋል ቀበሌ በሴኔጋል ጤ/ጣቢያ ግቢ ውስጥ 10,000 ሊትር ተሸካሚ ሮቶ ማስቀመጫ ፣ 40 ሜትር መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ፣ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያ (Placenta Pite)፣ አሽ ፒት (Ashe Pite) ግንባታ ስራዎች፤
በዚህ መሰረት መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ፡-
- በዘርፉ ግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤ በ2017 በጀት ዓመት በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፤ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት የያዙ (Valid Clearance Certificate) በፌዴራል ወይንም በክልል የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ወይም ስልጣን ከተሰጠው የሚመለከተው አካል በዘርፉ አቅራቢነት በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ (Registered in FPPA supplier list)
- ለካይሳ ትምህርት ቤት ለሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ግንባታ BC-9 ደረጃ ዘጠኝ እና ከዚያ በላይ እንዲሁም በሴኔጋል ጤና ጣቢያ ውስጥ ለሚገነባው ግንባታዎች WWC-9 ውሃ ስራ ማህበር ደረጃ ዘጠኝ እና ከዚያ በላይ የሆኑና መልካም የስራ አፈፃፀም ያላቸው፤
- ከሚሰሩበት ቦታ ሳይት ምልክታ ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 15,000 ሺህ (አስራ አምስት ሺህ) ብር ከታወቀ ባንክ በሲፒኦ (CPO) ብቻ በማዘጋጀት ለብቻው በአንድ ፖስታ በማሸግ ከጨረታው ቴክኒካል ዶክመንት ጋር በማስገባት ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በመንግስት ግዥ አዋጅ መሰረት (2%) ለመክፈል የሚችሉ፤
- ስራውን በጥራትና በፍጥነት ሰርቶ ለማስረከብ ፈቃደኛ የሆኑ፤
- ተጫራቾች በአሁኑ ሰዓት ያላጠናቀቁና በውል ያላስረከቡ ወዘተ ፕሮጀከት በእጃቸው ካለ ጨረታውን መወዳደር ብቁ አይደሉም ወይም ከጨረታው ውድቅ ይሆናሉ፡፡ ተጫራቾች ፕሮጀክቱን ያጠናቀቁበትን የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- እያንዳንዱ ዶከመንት በተጫራቾች እና ፋይናንሻል መመሪያ መሰረት ተሞልቶ ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ ሁሉም ለየብቻቸው ታሽገው ሁሉም ዶክመንቶች በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በሰም አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብ ያለው መሆን የለበትም፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ስለዚህ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን 21ኛው ቀን በዓል ወይም ሰንበት ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይሆናል፡፡ ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በመግለፅ ፖስታውን በሰም አሽገው ዘወትር በስራ ሰዓት ባ/ዳ/ኣ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/ አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት ጨረታ ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማኖር ይችላሉ፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ጨረታው የሚታሸገው በ5፡00 ሰዓት ሲሆን በ5፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 09-26–90-56-73 ይደውሉ፡፡
በደ/ኢ/ክ/መ በኣሪ ዞን የባካ ዳውላ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
