በደ/ኢ/ከ/በኣሪ ዞን የባካ ዳውላ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ከወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም በተላካው በጀት በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ቤት /MHM/ግንባታ ሥራ እና በጤና ኤከስቴንሽን ግቢ ውስጥ ሽንት ቤት እና ደርቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ ሥራዎችን በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በኣሪ ዞን የባካ ዳውላ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ኢ/ከ/በኣሪ ዞን የባካ ዳውላ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ከወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም በተላካው በጀት በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ቤት /MHM/ግንባታ ሥራ እና በጤና ኤከስቴንሽን ግቢ ውስጥ ሽንት ቤት እና ደርቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ ሥራዎችን በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 በትምህርት ጽ/ቤት በግስቴ አንዳኛ ደረጀ ት/ቤት ግቢ ውስጥ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ /MHM/ ቤት ግንባታ ሥራ፡፡
- ሎት 2 በትምህርት ጽ/ቤት በየትነበርሽ አንዳኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ /MHM/ቤጽ ግንባታ ሥራ፡፡
- ሎት 3 በጤና ጽ/ቤት በግስቴ ጤና ኤክስቴንሽን ግቢ የሽንት ቤትና ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ
- ሎት -4 በጤና ጽ/ቤት በባያሞር ጤና ኤክስቴንሽን ግቢ የሽንት ቤትና ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ ሥራዎች በዚህ መሠረት መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች
1. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው
2. ለ2018 የበጀት ዓመት በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
3 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው
4. የግብር ግዴታን በመወጣት ስልጣን ካለው አካል ወይም ገቢዎች ባለስልጣን በበጀት አመቱ /ለ2018ዓ/ም/ በጨረታ መሳተፍ የሚያስችለውን የታደሰ የታከስ ከሊራንስ ሰርተፍኬት የያዘ
5. ፌዴራል ወይንም በክልል የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ወይም ሥልጣን ከተስጠው የሚመለከተው አካል በዘርፋ አቅራቢነት በአቅርቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ (registered in FPPA supplier list)
6. ለግስቴና የትነበርሽ ለሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ግንባታ እንዲሁም ለግስቴና ባያምር የሽንት ቤት ግንባታን ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታዎች GC ወይም BC ደረጃ ስምንትና ከዚያ በላያ የሆኑ የግንባታ ማህበራት የሆኑና መልካም የሥራ አፈፃፀም ግንባታዎች ከሚሰሩበት ቦታ የሳይት ምልከታ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 15,000 ብር /አስራ አምስት ሺህ ብር) በግስቴና የትነበርሽ ት/ቤት ለሚገነባው የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ (MHM) እንዲሁም 16,000 ብር (አሥራ ስድስት ሺህ ብር) በባያሞርና በግስቴ ለሚገነባው ሽንት ቤትና ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ከታወቀ ባንከ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) ብቻ በማዘጋጀት ለብቻው በአንድ ፖስታ በማሸግ ከጨረታው ቴክኒካል ዶክመንት ጋር በማስገባት ማስያዝ አለባቸው፡፡
7. ስራውን በጥራትና በፍጥነት ሰርቶ ለማሥረከብ ፈቃደኛ የሆኑ
8. ጨረታውን አሽናፊ ሆነው ከተገኙ በኃላ ባሸነፋት የግንባታ ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO)ማስያዝ ይኖርባቸዋል
9. ከዚህ ቀደም የወሰዳቸውን የግንባታ ስራ ውሎች በጥራትና በወቅቱ ገንብተው ለሚያስረክብ ለመሆኑ ዮግንባታ ጥራት ማጓደል፣ማዘግየት ውል ማቋረጥ ወዘታ የውል አስተዳደርና አፈጻጸም ችግርየሌለበት ስለመሆኑ ስልጣን ከተሰጠው ከሚመለከተው የኮንስትራክሽን ኮንትራት አስተዳደርማስረጃ ያለው በመሆኑ ከዚህ ቀደም የግንባታ ፕሮጀክት ወስዶ በግንባታው ወይም በፕሮጀከቱ የውል ስፔስፍኬሽን እና ማጠናቀቂያ ቀናት በሚፈለገው ጥራትና የማጠናቀቂያ ቀናት በማጠናቀቅ ለአሰሪው ባለበጀት መ/ቤት በወቅቱ ያላስረከበ ፣ውል ያቋረጠ ተጫራች በጨረታው መሳተፍ አይችልም ።ለዚህም ማስረጃ ከቀረበ ከጨረታው ውድድር በቀጥታ ውጪ ይደረጋል ወይም ይሰረዛል፡፡
10. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ይህ ጨረታ በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ ከዋለበት እለት ጀምሮ ባሉት 21 /ሀያ አንድ ቀናት/ የስራ ቀናት ውስጥ በአሪ ዞን ባካ ዳውላ አሪ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ከፍል የማይመለስ ብር 500/እምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ በጨረታው በመሳተፍ መወዳደር ይቻላል።
11.ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብ ወይም ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም
12. ተጫራቾች የተገዛውን የጨረታ ሰነድ በመሙላት እና በማዘጋጀት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን አቀራረቡም ቴከኒካል እና ፋይናንሻል በተለያየ ፖስታ ተሞልቶ እና ተዘጋጅቶ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ወይም ቴከኒካሉ ላይ ቴከኒካል ኦርጅናል እና ቴክኒካል ኮፒ በማለት በአንድ እናት ፖስታ በማሽግ እንዲሁም ፋይናንሻሉ ላይ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ፋይናንሻል ኮፒ በማለት በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ እና በማሸግ ለዚህ ጨረታ ስራ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በ22ኛው ቀን/ሀያ ሁለተኛው ቀን የስራ ቀን ከሆነ ብቻ ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከ3፡00 ሰዓት እስከ 5፡00 ሰዓት መግባት ይኖርበታል ጨረታው በዚህው ዕለት 5፡00 ታሽጎ 5፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የጨረታው አከፋፈት ስነ-ስርዓት በሁለት መንገድ ሆኖ ቴከኒካሉ በመጀመሪያ ደረጃ ተከፍቶ ከተገመገመ በኋላ ፋይናንሻል ዶክመንት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፦ መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0984202651 በመደወል መረዳት ይችላሉ፡፡
በደ/ኢ/ክ/መ/በአሪ ዞን ባካ ዳውላ አሪ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት
