የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም ለካምባ ዙሪያ ወረዳ ትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም በተላከው የድጋፍ ገንዘብ በጋሳ አንኮ መጀመሪያ፣ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ የሴት ተማሪዎች የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ ክፍል /MHM/ ግንባታና ተጨማሪ አንድ መፀዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም ለካምባ ዙሪያ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም በተላከው የድጋፍ ገንዘብ በኦቶሎ ጤና ጣቢያ እና በጋርሳ ሃኒቃ ጤና ኬላ መፀዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡