የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም ለካምባ ዙሪያ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም በተላከው የድጋፍ ገንዘብ በኦቶሎ ጤና ጣቢያ እና በጋርሳ ሃኒቃ ጤና ኬላ መፀዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም ለካምባ ዙሪያ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም በተላከው የድጋፍ ገንዘብ በኦቶሎ ጤና ጣቢያ እና በጋርሳ ሃኒቃ ጤና ኬላ መፀዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
መስፈርቶች ፡-
- በማንኛውም የግንባታ ዘርፍ ፈቃድ ያላቸውና ደረጃቸው GC/BC9 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፤
- ተጫራቾች የሥራውን ዝርዝርና ዲዛይን መሠረት ሰርተው የሚያስረከቡ ይሆናሉ፤
- ዋጋው ሲሞላ የዕቃ አቅርቦትና የጉልበት ዋጋ ጨምሮ መሙላት አለባቸው፤
- የጨረታ ማስከበሪያ 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ21 /ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት የሥራውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ በወረዳ ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ 400 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን ከፋ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 2 መውሰድ ይችላሉ፤
- አንድ ተጫራች ጨረታው ሲከፈት ካስነበበው ዋጋ የሒሳብ ስሌት ሲታረም 3% ዝቅ ወይም ከፍ ማለት የለበትም፤
- የተሰጠው የዋጋ ተቀናሽ /Rebate/ ከ10% በላይ መሆን የለበትም፤
- የውል ማስከበሪያ 10% ለመ/ቤቱ ማስያዝ የሚችሉ፤
- የሂሳብ ስሌት ከተሠራ በኃላ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከወቅታዊ ገበያ ዋጋ ጥናት 15% ዝቅ ወይም ከፍ ማለት የለበትም፤
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው፤
- የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ም/ም/ወረቀት ማቅረብ የምችሉ፤
- የአቅራቢዎች ም/ም/ወረቀት ማቅረብ የምችሉ፤
- የጨረታ ሰነዱን ኦሪጅናልና ኮፒውን በፖስታ በማሸግ ሙሉ አድራሻ በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ22ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ታሸጎ በዕለቱ በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ጨረታ ይከፈታል፡፡ ባይገኙም ጨረታው አይስተጓጎልም፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 09-16-10-42-78 ወይም 09-64-94-78-25 ይደውሉ፡፡
የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት
