Tender Detail

Tender Details

  • Company የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት
  • Address ኢትዯጵያ, Phone: 09-16-10-42-78
  • Website
  • Deadline20 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም ለካምባ ዙሪያ ወረዳ ትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም በተላከው የድጋፍ ገንዘብ በጋሳ አንኮ መጀመሪያ፣ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ የሴት ተማሪዎች የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ ክፍል /MHM/ ግንባታና ተጨማሪ አንድ መፀዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም ለካምባ ዙሪያ ወረዳ ትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም በተላከው የድጋፍ ገንዘብ በጋሳ አንኮ መጀመሪያ፣ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ የሴት ተማሪዎች የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ ክፍል /MHM/ ግንባታና ተጨማሪ አንድ መፀዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

መስፈርቶች ፡-

  • በማንኛውም የግንባታ ዘርፍ ፈቃድ ያላቸውና ደረጃቸው GC/BC 9 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፤
  • ተጫራቾች የሥራውን ዝርዝርና ዲዛይን መሠረት ሰርተው የሚያስረከቡ ይሆናሉ፤
  • ዋጋው ሲሞላ የዕቃ አቅርቦትና የጉልበት ዋጋ ጨምረው መሙላት አለባቸው፤
  • የጨረታ ማስከበሪያ 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ፤
  • ተጫራቾች ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 21 /ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት የሥራውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ በወረዳ ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ 400 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን ከፋ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 2 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • አንድ ተጫራች ጨረታው ሲከፈት ካስነበበው ዋጋ የሒሳብ ስሌት ሲታረም 3% ዝቅ ወይም ከፍ ማለት የለበትም፡፡
  • የተሰጠው የዋጋ ተቀናሽ /Rebate/ ከ10% በላይ መሆን የለበትም፤
  • የውል ማስከበሪያ 10% ለመ/ቤቱ ማስያዝ የሚችሉ፤
  • የሂሳብ ስሌት ከተሠራ በኋላ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከወቅታዊ ገበያ ዋጋ ጥናት 15% ዝቅ ወይም ከፍ ማለት የለበትም፤
  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፤
  • የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ም/ም/ወረቀት ማቅረብ የምችሉ፤
  • አቅራቢዎች ም/ም/ወረቀት ማቅረብ የምችሉ፤
  • የጨረታ ሰነዱን ኦሪጅናልና ኮፒውን በፖስታ በማሸግ ሙሉ አድራሻ በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ22ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዕለቱ በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ጨረታ ይከፈታል፡፡ ባይገኙም ጨረታው አይስተጓጎልም፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፌል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ :- 09-16-10-42-78 ወይም 09-64-94-78-25 ይደውሉ፡፡

 

ካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender