የሚዛን ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማርና ለተለያዩ ሥራዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሚዛን ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የተለያዩ ብረታ ብረቶች ፣ አሮጌ ተሽከርካሪ ጎማዎችና መለዋወጫዎች፣ ጀኔሬተሮች፣ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽኖች እና የመሳሰሎት ዕቃዎችን መስፈርቱን ለሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል።