Tender Detail

Tender Details

  • Company Mizan Agricultural TVET College (የሚዛን ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ)
  • Address ኢትዯጵያ, Phone: 0471353135
  • Website
  • Deadline05 Jan 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የሚዛን ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የተለያዩ ብረታ ብረቶች ፣ አሮጌ ተሽከርካሪ ጎማዎችና መለዋወጫዎች፣ ጀኔሬተሮች፣ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽኖች እና የመሳሰሎት ዕቃዎችን መስፈርቱን ለሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

Mizan Agricultural TVET College (የሚዛን ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሚዛን ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የተለያዩ ብረታ ብረቶች ፣ አሮጌ ተሽከርካሪ ጎማዎችና መለዋወጫዎች፣ ጀኔሬተሮች፣ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽኖች እና የመሳሰሎት ዕቃዎችን መስፈርቱን ለሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

  1. ኢትዮጵያዊ የሆነ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ያላት፣
  2. በማንኛውም የንግድ ሥራ የተሰማራ
  3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ሚዛን ግብርና ቴክኒክ ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ የሰነድ ሽያጭ ክፍል በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል መግዛትና መወዳደር ይችላል።
  4. ማንኛውም የጨረታ ሰነዱ ላይ የድርጅቱን ክብ ማህተም በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርበታል፣
  5. የተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አጠቃላይ የተወዳደሩበትን 2% በሲፒኦ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የሞሉትን ጨረታ እንዲሁም ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፤
  6. የጨረታ ሰነድ የገዙ ተወዳዳሪዎች የገዙትን ሰነድና ደረሰኝ በመያዝ እቃዎቹን በሚገኙበት ሚዛን ግብርና ቴከኒክ ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ቅጥር ግቢ በመዘዋወር ማየት አለባቸው፣
  7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ የጨረታ መግቢያ ሰዓት ከተጠናቀቀ በኋላ ማሻሻያ ማድረግና ራሳቸውን ከጨረታ ማግለል አይችሉም፣
  8. የጨረታ አሸናፊነቱ ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታተይ የሥራ ቀናት ያሸነፉበትን ዕቃ ሙሉ በሙሉ በመከፊል እቃውን ከግቢ ማውጣት አለባቸው፤
  9.  ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታተይ አስር የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሆኖ በ10ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  10. የጨረታ መክፈቻ ቀናት ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በበዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  11. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0471353135 ወይም 0473350723 ደውለው ይጠይቁ።

 

የሚዛን ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ

Save Tender