የኮልፌ ገነት የገበያ ማዕከል አ.ማ ዓመታዊ ሂሳብን በውጪ ኦዲተር ለማሠራት በዘርፉ የዘመኑ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች ጋር ለተከታታይ 3 ዓመት ውል መግባትና ማሠራት ይፈልጋል።
ኮልፌ ገነት ገበያ ማዕከል አ.ማህበር ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህም የብረት ወለል (Steal deck Construction) ስራ ከነዕቃው በማቅረብ በዲዛይኑ መሰረት የሚሰራለትን ንዑስ ተቋራጭ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡