Tender Detail

Tender Details

  • Company ኮልፌ ገነት ገበያ ማዕከል አ/ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911265005
  • Website
  • Deadline03 Jun 2026, 5:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-03 17:00:00
  • Categories Audit Service

የኮልፌ ገነት የገበያ ማዕከል አ.ማ ዓመታዊ ሂሳብን በውጪ ኦዲተር ለማሠራት በዘርፉ የዘመኑ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች ጋር ለተከታታይ 3 ዓመት ውል መግባትና ማሠራት ይፈልጋል።

ኮልፌ ገነት ገበያ ማዕከል አ/ማህበር


የውጪ ኦዲት የቅጥር ማስታወቂያ

 

የኮልፌ ገነት የገበያ ማዕከል አ.ማ ዓመታዊ ሂሳብን በውጪ ኦዲተር ለማሠራት በዘርፉ የዘመኑ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች ጋር ለተከታታይ 3 ዓመት ውል መግባትና ማሠራት ይፈልጋል።

በመሆኑም

ከግንቦት 11/9/18 እስከ 26/9/2018 ዓ.ም ባሉት አስራ-ሁለት የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የሚሠሩበትን ዋጋ እና የሥራ ልምድ በፖስታ በማሸግ አክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ማስገባት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን።

ለበለጠ መረጃ፡- 09 74 62 11 60

 

ኮልፌ ገነት ገበያ ማዕከል አ/ማህበር

 

Save Tender