Tender Detail

Tender Details

  • Company ኮልፌ ገነት ገበያ ማዕከል አ/ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911265005
  • Website
  • Deadline20 Dec 2024, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Works

ኮልፌ ገነት ገበያ ማዕከል አ.ማህበር ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህም የብረት ወለል (Steal deck Construction) ስራ ከነዕቃው በማቅረብ በዲዛይኑ መሰረት የሚሰራለትን ንዑስ ተቋራጭ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ኮልፌ ገነት ገበያ ማዕከል አ/ማህበር


 

የጨረታ  ማስታወቂያ

 

ኮልፌ ገነት ገበያ ማዕከል አ.ማህበር ከዚህ በታች የተገለፀውን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህም የብረት ወለል (Steal deck Construction) ስራ ከነዕቃው በማቅረብ በዲዛይኑ መሰረት የሚሰራለትን ንዑስ ተቋራጭ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በውድድሩ መሳተፍ የሚፍልጉ ድርጅቶችን ማለትም የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በዘርፉ የስራ ልምድ ያላቸውንና ይህንን በማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን የሚጠበቅባቸው ሲሆን እንደ አስፈላጊነቱ ድርጅታችን የተሰሩ ስራዎችን በአካል በመገኘት የመመልከት/ የመጎብኘት ስራ የሚሰራ ሲሆን ተጫራቾች ስራውን የምትሰሩበትን ዋጋ አጠቃላይ ለስራው የሚያስፈልግ እቃን ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ጨምሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከቴክኒካል ማስረጃዎች ጋር በተናጠል (የፋይናንስ እና የቴክኒከ ማስረጃ ለየብቻ) ከቀን 05/04/2017 ዓ.ም እስከ 11/4/2017 ዓ.ም ባሉ አምስት የስራ ቀናት እስከ 11፡00 ሰዓት በመጨረሻው ቀን እስከ 6፡00 ሰዓት ከላይ በተገለፀው አድራሻ በአካል በመገኘት ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ/ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

ማሳሰቢያ ፡-

  • የጨረታ መክፍቻ ቀን ተጫራቾች በሚያስመዘግቡት ስልክ ቁጥራቸው የሚደወልላቸው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • ከስራ ቀናቶች ውስጥ ቅዳሜ የሚኖር ከሆነ የሰነድ መግዣው እና ማስገቢያ ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ብቻ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ተጫራቾች የአጠቃላይ ዋጋ 2% CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  • አ.ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ስልክ ቁጥር 0911265005/0911899187

ኮልፌ  ገነት  ገበያ  ማዕከል  አ/ማህበር

Save Tender