ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ. የ2018 (2025/26) በጀት ዓመትን ጨምሮ ለ3 ዓመታት (ከ2025/26 እስከ 2027/28) የሂሳብ እንቅስቃሴዎችን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ ሎት-1 (የፅዳት እቃዎችና ስቴሽነሪ) እንዲሁም ሎት-2 (የሰራተኞች ደንብ ልብስ) ለመግዛት በድጋሜ ግልፅ ጨረታ በማውጣት ህጋዊና ብቃት ያላቸውን በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ ለሰራተኞች የሚውል ካፍቴሪያ ማወዳደር ህጋዊና ብቃት ያላቸውን በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።