የግምቢ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ንብረት የሆኑት ከታች በስማቸው የተዘረዘሩት መኪናዎችን ድርጅቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለፈለገ ባለንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ማለትም በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ከተማ 01 ቀበሌ በልዩ ስሙ ግምቢ ሃይስኩል አካባቢ በሚገኘው ጽ/ቤት ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የግምቢ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ንብረት የሆኑት ከታች በስማቸው የተዘረዘሩት መኪናዎች ድርጅቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለፈለገ ባለንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ማለትም በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ከተማ 01 ቀበሌ በልዩ ስሙ ግምቢ ሃይስኩል አካባቢ በሚገኘው ጽ/ቤት ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።