Tender Detail

Tender Details

  • Company የግምቢ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ከተማ 01 ቀበሌ በልዩ ስሙ ግምቢ ሃይስኩል አካባቢ በሚገኘው ጽ/ቤት ውስጥ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline24 Dec 2024, 3:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

የግምቢ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ንብረት የሆኑት ከታች በስማቸው የተዘረዘሩት መኪናዎች ድርጅቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለፈለገ ባለንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ማለትም በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ከተማ 01 ቀበሌ በልዩ ስሙ ግምቢ ሃይስኩል አካባቢ በሚገኘው ጽ/ቤት ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የግምቢ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


ለ2ኛ  ጊዜ  የወጣ  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የግምቢ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ንብረት የሆኑት ከታች በስማቸው የተዘረዘሩት መኪናዎች ድርጅቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለፈለገ ባለንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ማለትም በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ከተማ 01 ቀበሌ በልዩ ስሙ ግምቢ ሃይስኩል አካባቢ በሚገኘው ጽ/ቤት ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የመኪናው አይነት

የመኪናው ታርጋ ቁጥር

የመኪናው ሞዴል

 የሻንሲ ቁጥር                                        

የሞተር ቁጥር

ቦሎ የሆነበት

1

ላንድሮቨር

4-00476 ኦሮ

110

SALLDHAF 8FA-921873

111-26705A

እስከ 1994

2

ሚስትቡሽ

4-00487 ኦሮ

L-200

JMYJNK340 VPD02616

4D56HM3263

እስከ 2014

3

ቶዮታ

4-01825 ኦሮ

LNH10

LN06-074640

3-4069875

እስከ 2014

 

ጨረታው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15/04/2017 ዓ.ም ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆያል።

ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በግምቢ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት በመቅረብ 100 ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

ጨረታው በ15/4/2017 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ16/04/2017 ዓ.ም 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

 

የግምቢ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

Save Tender