Tender Detail

Tender Details

  • Company የግምቢ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ከተማ 01 ቀበሌ በልዩ ስሙ ግምቢ ሃይስኩል አካባቢ በሚገኘው ጽ/ቤት ውስጥ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline10 Feb 2025, 3:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

የግምቢ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ንብረት የሆኑት ከታች በስማቸው የተዘረዘሩት መኪናዎችን ድርጅቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለፈለገ ባለንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ማለትም በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ከተማ 01 ቀበሌ በልዩ ስሙ ግምቢ ሃይስኩል አካባቢ በሚገኘው ጽ/ቤት ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የግምቢ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


ለ3ኛ ጊዜ የወጣ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የግምቢ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ንብረት የሆኑት ከታች በስማቸው የተዘረዘሩት መኪናዎችን ድርጅቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለፈለገ ባለንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ማለትም በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ከተማ 01 ቀበሌ በልዩ ስሙ ግምቢ ሃይስኩል አካባቢ በሚገኘው ጽ/ቤት ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

 የመኪናው አይነት

 የመኪናው ታርጋ ቁጥር

 መኪናው ሞዴል

 የሻንሲ ቁጥር

 የሞተር ቁጥር

 ቦሎ የሆነበት

1

 ላንድሮቨር

 4-00476 ኦሮ

 110

 SALLDHAF8FA-921873

 111-26705A

 እስከ 1994

2

 ሚስትቡሽ

 4-00487 ኦሮ

 L-200

 JMYJNK340VPD02616

 4D56HM3263

 እስከ 2014

3

 ቶዮታ

 4-01825 ኦሮ

 LNH10

 LN06-074640

 3-4069875

 እስከ 2014

 

ጨረታው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 03/06/2016 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።

ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በግምቢ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት በመቅረብ 100 ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

ጨረታው በ03/06/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ04/06/2017 ዓ.ም 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

 

የግምቢ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

 

Save Tender