በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የሶዶ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ላሉ የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ ፕሮጀክቶች /በመደበኛ፤ በኤስ ዲ ጂ እና በመንገድ ፈንድ/አገልግሎት የሚሆኑ የአርማታ ፌሮ ብረት ባለ 6∅ ፤ ባለ 8∅ ፤ ባለ 10∅ ፤ ባለ 12∅ ፤ ባለ 14∅ ፤ ባለ 16∅ ፤ ባለ 20∅ እና ባለ 24∅ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የሶዶ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ላሉ የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራ ፐሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መገልገያዎችን ተሽከርካሪ ማለትም፤ የሰርቪስ እና ጭነት አገልግሎት የሚሰጡ አይሱዙ እና የውሃ ቦቴ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡