አዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃላ/የተ/መ/የገንዘብ የቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ዘመናዊ የኮር ባንኪንግ ሲስተም (CBS) ለማቅረብ፣ ለመጫን፣ ለማበጀት (Customization)፣ ስልጠና ለመስጠት እና የጥገና አገልግሎት ለማቅረብ ብቁና ተፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች የታሸጉ የጨረታ ሰነዶችን እንዲያቀርቡ ይጋብዛል።
ማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስራ ማህበርየ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ በጨረታ ኣወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
ማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰ/የህ/ስራ ማህበር ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ግዢ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡