Tender Detail

Tender Details

  • Company አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ ስራ ማህበር
  • Address መገናኛ አካባቢ ሾላ ገበያ ለምልሚ መርካቶ የገበያ ማዕከል 4ተኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0994404061
  • Website
  • Deadline12 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-12 00:00:00
  • Categories Audit Service

ማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስራ ማህበርየ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ በጨረታ ኣወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ ስራ ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

ማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስራ ማህበርየ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ በጨረታ ኣወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆናችሁን እየገለፅን ተሳታፊዎች ማሟላት ያለባቸው፡-

ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ ኦዲት ቦርድ የብቃት ማረጋጋጫ ማቅረብ የሚችል እና የስራ ፈቃድ ያሳደሰ በአዲት ሥራ ቢያንስ ለሁለት ዓመት የስራ የዘመኑን የስራ ግብር ስለመከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል እና የሥራ ፈቃድ ያላደሰ የህብረት ስራ ኦዲት ላይ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል፡፡ ከፍተኛ ጥራት ያለው የኦዲት አገልግሎቶችን በማቅረብ ረገድ ጥሩ የስራ መዝገብ ያለው የአዲት አገልግሎት ለመስጠት ሁሉንም የህግ እና የቁጥጥር መስፈርቶች የሚያሟላ እና ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያገኘ ስለህብረት ሥራ ማህበር በቂ የሆነ ግንዛቤ ያለው፡፡ በቀደመው አዲት ተደራጊ ድርጅቶች የተሳትፎ እና እውቅና ማጣቀሻዎች ማቅረብ የሚችል።

በቂ ሙያዊ ብቃት እና በህብረት ሥራ ማህበራት የአዲት ሥራ በቂ ልምድ ያላቸው ሠራተኞች ስለመኖራቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

ማሳሰቢያ

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት መገናኛ አካባቢ ሾላ ገበያ ለምልሚ መርካቶ የገበያ ማዕከል 4ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የማህበሩ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እናሳስባለን።

አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድርኃላ/የተ/የህ/ስራ ማህበር

Save Tender