የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጨረታ መለያ ቁጥር፡- አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ.እ.ግ/01/2018 እና አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/እገ.ግ/02 1/02/2018 ምገባ ኤጀንሲ ለ2018 በጀት አመት የሚገለገልባቸውን የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና የእቃ ግዥዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተጫራቾች እንድትሳተፉ እየጋበዝን እቃዎቹ እና አገልግሎቶቹ እንደሚከተሉት ተዘርዝረዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ በ2017 በጀት አመት የሚገለገልባቸውን የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና የእቃ ግዥዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ከዚህ በፊት ግልፅ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በመጀመሪያው ዙር ጨረታ ላይ በተለያዩ አሳማኝ ምክንያቶች ውድቅ የተደረጉ ጨረታዎችን በድጋሚ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ በግልፅ ጨረታው ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተጫራቾች እንድትሳተፉ እየጋበዝን እቃዎቹ እና አገልግሎቶቹ እንደሚከተሉት ተዘርዝረዋል፡፡