የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጨረታ መለያ ቁጥር፡- አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ.እ.ግ/01/2018 እና አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/እገ.ግ/02 1/02/2018 ምገባ ኤጀንሲ ለ2018 በጀት አመት የሚገለገልባቸውን የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና የእቃ ግዥዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተጫራቾች እንድትሳተፉ እየጋበዝን እቃዎቹ እና አገልግሎቶቹ እንደሚከተሉት ተዘርዝረዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ
ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጨረታ መለያ ቁጥር፡- አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ.እ.ግ/01/2018 እና አ/አ/ከ/አስ/ምገባ ኤጀንሲ/ብ.ግ.ጨ/እገ.ግ/02 1/02/2018 ምገባ ኤጀንሲ ለ2018 በጀት አመት የሚገለገልባቸውን የተለያዩ አይነት የአገልግሎቶች እና የእቃ ግዥዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተጫራቾች እንድትሳተፉ እየጋበዝን እቃዎቹ እና አገልግሎቶቹ እንደሚከተሉት ተዘርዝረዋል፡፡
|
ምድብ ቁጥር |
የሚገዛው እቃ እገልግሎት/ አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር |
|
ሎት1 |
የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ግዥ |
25,000 ብር |
|
ሎት2 |
የጽዳጽ እቃ አገልግሎት ግዥ |
7,000 ብር |
|
ሎት3 |
የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ |
12,000 ብር |
|
ሎት4 |
የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለም ግዥ |
8,000 ብር |
|
ሎት5 |
የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አበባ ግዥ |
5,000 ብር |
|
ሎት6 |
የደንብ ልብስ እና ስፌት አገልግሎት ግዥ |
2,000 ብር |
|
ሎት7 |
መጋረጃ እና የወለል ምንጣፍ ግዥ |
2,000 ብር |
|
ሎት8 |
የመኪና እቃዎች እና አልባሳት ግዥ |
10,000 ብር |
|
ሎት9 |
የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ |
20,000 ብር |
|
ሎት10 |
የህትመት ስራ አገልግሎት ግዥ |
18,000 ብር |
|
ሎት11 |
የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ |
15,000 ብር |
|
ሎት12 |
የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ |
10,000 ብር |
|
ሎት13 |
የአጥር ፣ የኤሌከትሪክ ጥገና እና የፓርቲሽን ስራ አገልግሎት ግዥ |
20,000 ብር |
|
ሎት14 |
የፈርኒቸር እቃዎች እና ሌሎች የጥገና አገልግሎትግዥ |
15,000 ብር |
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300/ ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የምትወስዱ መሆኑን እየገለፅን ይህ ጨረታ በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10/አስር/ ተከታታይየስራ ቀናት ይሆናል፡፡
5. ጨረታው ሰነድ መመለሻ የመጨረሻ ቀን 07/01/2018 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት ነው
6. ጨረታው በቀን 07/01/2018 ዓ.ም በ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 07/01/2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል
7. ተጫራቾች ሌሎች መረጃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
8. ኤጄንሲው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
9. የጨረታ ሰነዱ ፒያሳ ኤሊያና ሆቴል ፊት ለፊት(ዶን የጥርስ ህከምና) ያለበት ህንጻ ላይ8ኛ ፎቅ ግዥና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይገኛል
አድራሻ፡- ፒያሳ ኤሊያና ህንጻ ፊት ለፊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን ቤተከህነት (ዶን የጥርስ ህክምና ያለበት) ህንጻ ላይ 8ኛ ፎቅ የግዥና ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬትቢሮ ነው::
ስልክ ቁጥር +251-11-81-28-3-21
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ
