በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን ሎት 1/ በየቢጦ ቀበሌ ሎት 2/ በጮባ ቀበሌ ለሚገነባ የሁለተኛ ትውልድ ጤና ኬላ ግንባታ ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ህጋዊ ተጫራቾችን ለማሰራት ይፈልጋል።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በሾቻ ቀበሌና ተጋ ቀበሌ ላይ የሁለተኛ ትዉልድ (second generation) ጤና ጣቢያ ግንባታ ከጤና ሚኒስቴር በተላከው የሥራ ዝርዝር እና ዲዛይን መሠረት በ2017 ዓ/ም በካፒታል በጀት ሥራ እንዲሠራላቸው ከመ/ቤታቸው በቁጥር 2505/07-128/ በቀን 27/02/2017 ዓ/ም በተፃፈው ደብዳቤ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ::