Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጰያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት
  • Address በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0472220490
  • Website
  • Deadline06 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Finance

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በሾቻ ቀበሌና ተጋ ቀበሌ ላይ የሁለተኛ ትዉልድ (second generation) ጤና ጣቢያ ግንባታ ከጤና ሚኒስቴር በተላከው የሥራ ዝርዝር እና ዲዛይን መሠረት በ2017 ዓ/ም በካፒታል በጀት ሥራ እንዲሠራላቸው ከመ/ቤታቸው በቁጥር 2505/07-128/ በቀን 27/02/2017 ዓ/ም በተፃፈው ደብዳቤ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ::

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጰያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት


   ለመጀመሪያ  ጊዜ  የወጣ  ግልጽ

የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር 3

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በሾቻ ቀበሌና ተጋ ቀበሌ ላይ የሁለተኛ ትዉልድ (second generation) ጤና ጣቢያ ግንባታ ከጤና ሚኒስቴር በተላከው የሥራ ዝርዝር እና ዲዛይን መሠረት በ2017 ዓ/ም በካፒታል በጀት ሥራ እንዲሠራላቸው ከመ/ቤታቸው በቁጥር 2505/07-128/ በቀን 27/02/2017 ዓ/ም በተፃፈው ደብዳቤ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ::

በዚህም መሠረት

  • የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደስ ሀጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN NO/ ያላቸው
  • የተጫራች ደረጃ አምስት እና ከዚያ በላይ GC-5 / BC 5 (ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ወይም ህንፃ ሥራ ተቋራጭ የሆኑ
  • ተቋራጩ በካፋ ዞኑ ውል ገብቶ ግንባታ እያከናወነ ከሆነ መልካም የሥራ አፈፃፀም ከካፋ ዞን ከተል ኮን መምሪያ ማቅረብ የሚችል
  • በእጃቸው ሥራ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ሰራው የደረሰበት ደረጃ 80% እና ከዚያ በላይ ለመሆኑ የማረጋገጫ ደብዳቤ ከተቆጣጣሪ መ/ቤትና ከአሰሪ ተቋም ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ 350,000.00 /ሦስት መቶ ሀምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  • ተጫራቾች በዞናችንም ሆነ በደም ኢት/ክልል ውስጥ ውል አቋርጠው የማያውቁ
  • የጨረታውን ሠነድ ከጊምቦ ወረዳ ቢሮ ቁጥር 14 ቀርበው የማይመለስ ብር 500 / አምስት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ በመሙላት ቴከኒካሉን አንድ አርጂናል ከሁለት ኮፒ ጋር ፋይናንሻሉንም አንድ ኦርጂናል ከሁለት ኮፒዎች ጋር በተናጠል በእናት ፖስታ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸል።
  • ጨረታው ለ21 /ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ22ተኛው ቀን ከቀኑ 4:00 ሰዓት ሲሆን ታሽጎ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ባይገኙም የጨረታውን መከፈት እያስተጓጉልም።
  • ተጫራቾች በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መጠይቅ መሠረት ዋጋውን ሞልቶ በመፈረምና ህጋዊ የድርጅቱን ማህተም በሁሉም ገጽ ማሳረፍ አለባቸው አሸናፊው ድርጅት ጨረታውን ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ከአሰሪው መ/ቤት ጋር ውል መግባት አለበት፡፡
  • ጨረታው የሚታሸግበት ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም ከስራ ቀን ውጭ ከሆን በሚቀጥለው የስራ ቀንና በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0472220490/055 ይደውሉ፡፡

 

በደቡብ  ምዕራብ  ኢትዮጰያ  ህዝቦች  ክልላዊ  መንግሥት  በከፋ  ዞን  ጊምቦ  ወረዳ  ጤና  ጥበቃ  ጽ/ቤት

Save Tender