በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን ሎት 1/ በየቢጦ ቀበሌ ሎት 2/ በጮባ ቀበሌ ለሚገነባ የሁለተኛ ትውልድ ጤና ኬላ ግንባታ ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ህጋዊ ተጫራቾችን ለማሰራት ይፈልጋል።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጰያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የጨረታ
ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን ሎት 1/ በየቢጦ ቀበሌ ሎት 2/ በጮባ ቀበሌ ለሚገነባ የሁለተኛ ትውልድ ጤና ኬላ ግንባታ ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ህጋዊ ተጫራቾችን ለማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት
➢ ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ የቲን ቁጥር እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
➢ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት /1 እና 2/ ለእያንዳንዳቸው 350,000 (ሦስት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) (በጥሬ ገንዘብ) ወይም CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
➢ ለሎት /1 እና 2/ የተጫራቾች ደረጃ GC/ BC-4 እና ከዚያ በላይ
➢ ተጫራቾች ለሎት /1 እና 2/ በዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መመሪያ እና በወረዳው ኮን/ን ተቆጣጣሪነት ሥራ ያለቸውን ተጫራቾች ስራ በእጃቸው ካላቸው ከ70% በላይ አፈፃፀም ያለው መሆኑን ከሚመለከተው መ/ቤቶች ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ከጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቀጥር 14 ቀርቦ ለሎት / 1 እና 2 ለያንዳንዳቸው የማይመለስ 1,000 (አንድ ሺህ ብር) ብር በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
ሎት /1 እና 2/ ጨረታው ለ30 /ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ31ተኛው ቀን ሎት 1 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ሰዓት ሲሆን ይከፈታል። ሎት 2/ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ሲሆን ታሽጎ 8:30 ሰዓት ሲሆን ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ባይገኙም የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም። አሸናፊ ድርጅት ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ5 /አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ከግዥ ፈፃሚ መ/ቤት ጋር ውል የመግባት ግዴታ አለበት፡፡
➢ ጨረታው ታሽጎ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ከስራ ቀን ውጪ ከሆን በሚቀጥለው የስራ ቀንና ሰዓት ይሆናል።
➢ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
➢ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁ:- /0915178063/0917064078 ይደውሉ።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጰያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት
