በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሎት : አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3 ቋሚ የቢሮ አታዎች ሎት 4 ህትመት አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣ ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ፣ ሎት 5 ህትመት እና ሎት 6 ፊክስድ ድጅታል ራዲዮግራፊ ማሽን አወዳድሮ ለአንድ አመት በሚቆይ ውል መግዛት ይፈልጋል፡፡