በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሎት : አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3 ቋሚ የቢሮ አታዎች ሎት 4 ህትመት አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ጤና ቢሮ የኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል
ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሎት : አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3 ቋሚ የቢሮ አታዎች ሎት 4 ህትመት አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ መለያ ቁጥር ከmሆ/ጨ/01/2018
-
ተጫራቾች በዘርፉ የታደስ ንግድ ፈቃድ ያለው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ቲን ነምበር ያላቸው መረጃ ኦርጅናዕና የማይመለስ ፎቶኮፒ እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎች ከጨረታ ሰነዱ ጋር መታሸግ አለባቸው፡፡
-
ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሞሉት ዋጋ ልክ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ CPO ኦርጅናሉን ከጨረታው ሰነድ ጋር ማያያዝ አለባቸው ወይም ጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ደረሰኙን ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ አለባቸው ::
-
ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በየሎታቸው ለብቻ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ ብቻ በመከራል ከቢሮ ቁጥር ዘо መሃዛት ይችላሉ!!
-
ተጫራቶኛ የሚሉት ዋጋ ከ200.000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ ከሆነ የሚያቀርቡት ዋጋ ከነ ሻቱ ነው፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አሪጅናልና ኮፒውን በመለየት በጥንቃቄ በማሸግ ኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል ግ/ፋ/ን/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር no ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከ9/1/2018 ዓ/ም እስከ 4/02/08 ዓ.ም ከጧቱ 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ ፡፡ጨረታው በእለቱ 4፡01 ታሽጎ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል ፡፡ ነገር ግን የመክፈቻው ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
-
ሆስፒታሉ የጨረታ ውድድሩን አሸናፊ የሚለየው በጠቅላላ ዋጋ ድምር በሎት ሲሆን ውድድሩ የሚካሄደው በየሎታቸው ለየብቻ ነው፡፡ በተጨማሪም አሸናፊ ድርጅት እቃዎችን ኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል ንብረት ክፍል ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማምጣት አለበት፡፡ በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ቢያጋጥም ተስተካከሎ በተጻፈው ትይዩ ፊት ለፊት/ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በፊርማ መረጋገጥ አለበት፡፡ ተጨማሪ መረጃዎችን በስልክ ቁጥር 0333510889 ደውለው ወይም በአካል ቢሮ ቁጥር 103 መጥተው መጠየቅ ይችላሉ ፡፡
-
እሸናፊው ድርጅት ፍትህ ጽ/ቤት ቀርቦ ውል ለመውሰድ ፍቃደኛ የሆነ መሆን አለበት እንዲሁም ውል በወሰደው እቃ ልክ 10% በባንክ የተረጋገጠ የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
-
እሸናፊው ድርጅት ሳምፕል የሚያስፈልጋቸውን እቃዎች በተቀመጠው ሳምፕል መሰረት ማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
-
የጨረታ ተሳታፊዎች ዋጋ የሚሞሉት በኦሪጂናል ሰነድ ብቻ ነው እንዲሁም ተጫራቾች ዋጋ በሞሉበት ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን ማህተም ማድረግ አለባቸው፡፡
-
ተጫራቾች የህትመቱን ናሙና ኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል ግ/ፋ/ን/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 110 በመምጣት ማየት ይችላሉ፡፡
-
ጨረታው ለ40 ቀናት ፀንቶ ይቆያል።
-
ተጫራቾች የአማራ ከልል ላወጣቸው የግዥ መመሪያዎች ተገዥ መሆን አለባቸው፡፡ ማሸነፉ ከተገለጸ በኋላ ማሻሻያ ማድረግና ክጨረታ ራስን ማግለል አይቻልም፡፡
-
ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ሙብቱ የተጠበቀ ነው።
በአብክመ ጤና ቢሮ የኮምቦልቻ ጠቅሳሳ ሆስፒታል
