ደ/ቡ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሼ/ቤ/ወ/አስ/ር/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ወይም ዲጂታል ፎቶ ቪዲዮ ካሜራ Canon R6 EOS MARK II: ከነሙሉ አክሰሰሪ Stand, Speed light And Reserve Battry፣ ዜብራ ዙም/Zebra Zoom፤ ታብሌት ስልክ ወይም ስማርት ስልክ ድምጽ መቅረጫ (አይሲ ሪከርድ) እና ፍላሽ ሚሞሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ም/ህ/ክ/መ በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017/18 የበጀት ዘመን በዋን ዋሽ ፕርግራም ለማዝ ጤና ጣቢያ ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ፤ ዣዥ ጤና ጣቢያ አጠባበቅ ጣቢያ የእጅ ፓምፕ የውሃ ግንባታ እና ጥ/እሸት ጤና ጣቢያ አጠባበቅ ጣቢያ የእጅ ፓምፕ የውሃ ግንባታ ከዚህ በታች የተዘረዘረው መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የሼይ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉና የማያገለግሉ ሎት1/ መኪና ሎት 2/ የተለያዩ ብረታ ብረት እና የላሜራ በሮችና የእንጨት በሮች ሎት 3/ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች 4/ የኤሌክትሪክ ጀኔሬተር እና የውሃ መሳቢያ ጀነሬተር 5/ የውሃ ቱቦ የብረት በአለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡