Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ብ/ም/ኢ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address በቤንች ሸኮ ዞን ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0917161765
  • Website
  • Deadline12 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security50,000.00
  • opening date2025-12-12 00:00:00
  • Categories Electronics Materials

ደ/ቡ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሼ/ቤ/ወ/አስ/ር/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ወይም ዲጂታል ፎቶ ቪዲዮ ካሜራ Canon R6 EOS MARK II: ከነሙሉ አክሰሰሪ Stand, Speed light And Reserve Battry፣ ዜብራ ዙም/Zebra Zoom፤ ታብሌት ስልክ ወይም ስማርት ስልክ ድምጽ መቅረጫ (አይሲ ሪከርድ) እና ፍላሽ ሚሞሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በደ/ብ/ም/ኢ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ደ/ቡ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሼ/ቤ/ወ/አስ/ር/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ወይም ዲጂታል ፎቶ ቪዲዮ ካሜራ Canon R6 EOS MARK II: ከነሙሉ አክሰሰሪ Stand, Speed light And Reserve Battry፣ ዜብራ ዙም/Zebra Zoom፤ ታብሌት ስልክ ወይም ስማርት ስልክ ድምጽ መቅረጫ (አይሲ ሪከርድ) እና ፍላሽ ሚሞሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ከዚህ በታች የተዘረዘረው የጨረታ መስፈርት መሰረት የሚያሟሱ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የጨረታ መስፈርት

1. የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት፣ ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፤ የአቅራቢነት ምስከር ወረቀት፤ ቫት ተመዝጋቢነት፣ ማቅረብ የሚችል በሼ/ቤ/ወ/ገ/ጽ/ቤት የጨረታው ሰነድ በማይመለስ 500 ብር /አምስት መቶ ብር/ መግዛት ይጠበቅባቸዋል፡፡

2. የታክስ የግብር ከሊራንስ፡፡

3. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 ብር /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡

4. እያንዳንዱ ፖስታ በታሸገ ማህተም በመምታት ሙሉ አድራሻ በመጻፍ እና በመፈረም ኦርጅናል ኮፒ የሚል ጽሁፍ በግልጽ በሚታይ መልኩ መጻፍ አለበት።

5. ተጫራቹ ሁሉንም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የተጫራቾች ህጋዊ ተወካይ ፣ ፊርማ እና የደርጅቱ ማህተም መኖር አለበት።

6. ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጀናል እና ሁለት ኮፒ በማደረግ ማስገባት አለባቸው፡፡

7. ጨረታ የሚታሸገው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በሼ/ቤ /ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁ/ር 7 ከሰዓት 8፡00 ይታሸጋል።

8. ጨረታው የሚከፈትበት ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በሼ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ከሰዓት 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. ጨረታው ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ዕለት ለ60/ስልሳ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡

10. በተጫራቾች ተሞልተው የሚቀርቡ የመወዳደሪያ ሀሳብ እና ሌሎችም ተጨማሪ ማረጋገጫዎች የሚመለከተው ኃላፊ ፊርማና ማህተም ካልተደረገባቸው የቀረበው የመወዳደሪያ ሀሳብ ሊሰረዝ ይችላል፡፡

11. ጽ/ቤታችን የሚፈፅመው ከላይ የተዘረዘሩትን ሁኔታዎችና የቴከኒካል መመዘኛዎች ከሚያሟሉት መካከል በመንግስት በግዥ አፈጻጸም መመሪያ መሠረት ዝቅተኛ ዋጋ ላቀረበው ተጫራች የግዥ ትዕዛዝ መስጠት ይሆናል።

12. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

13. የጽ/ቤቱ አድራሻ የሺ/ቤ/ወ/ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የወረዳ አስ/ር ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይገኛል፡፡

ማሳሰቢያ፦ ፋይናንሻል በሚሞሉበት ጊዜ ስርዝ ድልዝ ሆነ ጹህፎዎን አድምቆ መጻፍ ማርጋገጫ ፊርማውን ቢያስቀምጡ የማንቀበል መሆኑን ከወዲው እናሳውቃለን።

አድራሻ: - ደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ቤቶች ሸኮ ዞን ሼይ

ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

ስልክ ቁጥር 0917161765/0917959630/

0917972404 ይደውሉ።

የደ/ቡ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender