Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ብ/ም/ኢ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address በቤንች ሸኮ ዞን ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0917161765
  • Website
  • Deadline15 Nov 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office Machines And Computers

የሼይ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉና የማያገለግሉ ሎት1/ መኪና ሎት 2/ የተለያዩ ብረታ ብረት እና የላሜራ በሮችና የእንጨት በሮች ሎት 3/ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች 4/ የኤሌክትሪክ ጀኔሬተር እና የውሃ መሳቢያ ጀነሬተር 5/ የውሃ ቱቦ የብረት በአለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በደ/ብ/ም/ኢ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የሼይ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉና የማያገለግሉ ሎት1/ መኪና ሎት 2/ የተለያዩ ብረታ ብረት እና የላሜራ በሮችና የእንጨት በሮች ሎት 3/ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች 4/ የኤሌክትሪክ ጀኔሬተር እና የውሃ መሳቢያ ጀነሬተር 5/ የውሃ ቱቦ የብረት በአለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

  1. ሎት 1 ለመኪና 100,000 ብር /አንድ መቶ ሺ ብር፣ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ሎት 2 የተለያዩ ብረታ ብረት እና የላሜራ በሮችና የእንጨት በሮች 5,000 /አምስት ሺ ብር/ ከታወቀ ባንክ በ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ከታወቀ ባንክ 5,000 /አምስት ሺ ብር/ ከታወቀ ባንክ በ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ሎት 4 የኤሌክትሪክ ጀነሬተር እና የውሃ መሳቢያ ጀነሬተር 5,000 /አምስት ሺ ብር/ ከታወቀ ባንክ በ(CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. የውሃ ቱቦ በየአይነቱ ኢንች ባለ 1 ሙሉ ½ ባለ 2፣ ባለ 3 እና ባለ 4 5000 ብር /አምስት ሺህ ብር/ ከታወቀ ባንከ በCPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

አሸናፊው ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ንብረቶች ሙሉ ዋጋ 10 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት 5 ድረስ ያሉትን እና ሌሎች ዕቃዎችን ይዘት ለማየት በሼይቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት እና በሼ/ቤ/ወ/ዋና አስ/ር ቅጥር ግቢና ግብር ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ በእካል በመቅረብ ማየት ይቻላል፡፡
  2. ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 የስራ ቀናት ውስጥ በሼ/ቤ/ወ/ገ/ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ ክፍያውን የማይመለስ 200 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ሕጋዊ ደረሰኝ በማያያዝ በሼ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ የጨረታ ሰነድን መግዛት ይቻላል፡፡
  3. ተጫራቾች መ/ቤቱ በሚያቀርበው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት ተፈርሞበት በታሸገ ፖስታ በማድረግና በማሸግ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በሼ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. የጨረታው ማስታወቂያ በወጣ በ16 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ወደ ሚቀጥለው ሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ላይ ምንም ዓይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡
  6. ማሳሰቢያ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0917161765/0917959630 መጠየቅ ይችላሉ።

 

በደ/ብ/ም/ኢ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender