በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ግዥ ንብረት አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለወረባቦ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ፋስት ሙቪንግ ሎት1፣ የሞተር ዘይት ሎት 2 ፣ የቀላል ተሽከርካሪ መኪና ጎማ ሎት 3 እና የመኪና እቃ ሎት 4 በግልጽ ጨረታ በሎት ድምር አወዳድሮ አሸናፊዎችን በመለየት መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረባቦ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 1፣ የጽዳት እቃዎች ሎት 2 ፣ የህትመት ስራዎች ሎት 3 የተፈበረኩ የፈርኒቸር እቃዎች ሎት 4 ፡ ተሰርተው የሚቀርቡ የፈርኒቸር እቃዎች ሎት 5 ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ሎት 6 ፣ ቦርሳና ስሊፒግ ባግ ሎት 7 እና የበርና የመስኮት መስታወት እቃዎች ሎት 8 አቅርቦቶችን በተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት በመደበኛ በጀት በ2017 በጀት ዓ.ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ድምር ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረባቦ ወረዳ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት 1 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 2 የህትመት ሥራዎች ሎት 3 የተፈበረኩ የፈርንቸር ዕቃዎች ሎት 4፣ ተሠርተው የሚቀርቡ የፈርኒቸር ዕቃዎት ሎት 5፣ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሎት 6፣ ቦርሳና ስሊፒንግ ባግ ሎት 7 እና የበርና መስኮት መስታወት እቃዎች ሎት 8 አቅርቦቶችን በተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት በመደበኛ በጀት በ2017 በጀት ዓ.ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ድምር መግዛት ይፈልጋል።