Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ወሎ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0332210025
  • Website
  • Deadline12 Nov 2024, 11:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረባቦ ወረዳ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት 1 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 2 የህትመት ሥራዎች ሎት 3 የተፈበረኩ የፈርንቸር ዕቃዎች ሎት 4፣ ተሠርተው የሚቀርቡ የፈርኒቸር ዕቃዎት ሎት 5፣ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሎት 6፣ ቦርሳና ስሊፒንግ ባግ ሎት 7 እና የበርና መስኮት መስታወት እቃዎች ሎት 8 አቅርቦቶችን በተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት በመደበኛ በጀት በ2017 በጀት ዓ.ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ድምር መግዛት ይፈልጋል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረባቦ ወረዳ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት 1 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 2 የህትመት ሥራዎች ሎት 3 የተፈበረኩ የፈርንቸር ዕቃዎች ሎት 4፣ ተሠርተው የሚቀርቡ የፈርኒቸር ዕቃዎት ሎት 5፣ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሎት 6፣ ቦርሳና ስሊፒንግ ባግ ሎት 7 እና የበርና መስኮት መስታወት እቃዎች ሎት 8 አቅርቦቶችን በተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት በመደበኛ በጀት በ2017 በጀት ዓ.ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ድምር መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

  1. በዘመኑ በየንግድ ዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣
  4. የግዥው መጠን ብር 200.000.00 /ሁለት መቶ ሺ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ - በተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫራቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የሚገዙ ዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ማግኘት ይቻላል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የእያንዳንዱን ሎት ጠቅላላ ዋጋ በየሎቱ ለየብቻ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ በጽ/ቤቱ መሂ ማስያዝና በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን ከሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት በየሎቱ በመለየት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ በወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ18/2/2017 እስከ 3/3/2017 ዓ.ም 5፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ንብረት አስተዳደር ሥራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 4 በ3/3/2017 ዓ.ም በ 6፡30 ሠዓት ይከፈታል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

  1. የጨረታው የመከፈቻ ቀን የበዓል እና ቅዳሜና እሁድ ከገጠመ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋጋ ሲሞሉ በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተገለፀው ዝርዝር መሰረት መሆን አለበት።
  3. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፋቸውን እቃዎች ስለ ጥራታቸው ከባለሙያ መረጃ በመያዝ ወረባቦ ወረዳ በሁሉም ንብረት ክፍል ሎት 8 በተመለከተ አስተዳደር ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግና ሌሎች አስፈላጊ ግዴታዎችን መወጣት ያስፈልጋል፡፡
  4. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 4 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0332210025 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን

የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender