Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ወሎ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0332210025
  • Website
  • Deadline30 Dec 2024, 11:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረባቦ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 1፣ የጽዳት እቃዎች ሎት 2 ፣ የህትመት ስራዎች ሎት 3 የተፈበረኩ የፈርኒቸር እቃዎች ሎት 4 ፡ ተሰርተው የሚቀርቡ የፈርኒቸር እቃዎች ሎት 5 ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ሎት 6 ፣ ቦርሳና ስሊፒግ ባግ  ሎት 7 እና የበርና የመስኮት መስታወት እቃዎች ሎት 8 አቅርቦቶችን በተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት በመደበኛ በጀት በ2017 በጀት ዓ.ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ድምር ለመግዛት ይፈልጋል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረባቦ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 1፣ የጽዳት እቃዎች ሎት 2 ፣ የህትመት ስራዎች ሎት 3 የተፈበረኩ የፈርኒቸር እቃዎች ሎት 4 ፡ ተሰርተው የሚቀርቡ የፈርኒቸር እቃዎች ሎት 5 ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ሎት 6 ፣ ቦርሳና ስሊፒግ ባግ  ሎት 7 እና የበርና የመስኮት መስታወት እቃዎች ሎት 8 አቅርቦቶችን በተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት በመደበኛ በጀት በ2017 በጀት ዓ.ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ድምር ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

    1. በዘመኑ በየንግድ ዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
    2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
    3. የግብር ከፋይ መለያቁጥር (TIN) ያላቸው፣
    4. የግዥው መጠን ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
    5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1----4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
    6. የሚገዙ የዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
    7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ማግኘት ይቻላል፡፡
    8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) የእያንዳንዱን ሎት ጠቅላላ ዋጋ በየሎቱ ለየብቻ2% በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሰ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ በጽ/ቤቱ መሂ ማስያዝና በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
    9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት በየሎቱ በመለየት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ በወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ከ6/4/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 21/4/2017 ዓ.ም 5፡00 ማስገባት ይኖርባቸዋል።
    10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ንብረት አስተዳደር ስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 4 በ21/4/2017 ዓ.ም በ5፡30 ሰዓት ይከፈታል።
    11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ  መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
    12. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ዋጋ ሲሞሉ በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተገለፀው ዝርዝር መሰረት መሆን አለበት።
    13.  አሸናፊው ድርጅት ያሸነፋቸውን እቃዎች ስለጥራታቸው ከባለሙያ መረጃ በመያዝ ወረባቦ ወረዳ በሁሉም ንብረት ክፍል ሎት 8  በተመለከተው አስተዳደር ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግና ሌሎች አስፈላጊ ግዴታዎችን መወጣት ያስፈልጋል።
    14. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 4 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስል ክቁጥር 0332210025 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

 

በአማራ  ብሄራዊ  ክልላዊ  መንግስት  በደቡብ  ወሎ  ዞን  የወረባቦ  ወረዳ  ገንዘብ  ጽ/ቤት

Save Tender