ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ በወናጎ ከተማ ውስጥ ባለው 1200 ካሬ ይዞት ላይ ለቅጥር አገልግሎት የሚውል G+3 ህንጻ ለማስገንባት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ዲዛይን ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ ከ2016 ዓ/ም እስከ 2018 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በጠቅላላ ጉባኤ በመሾም ሂሳብን ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡