Tender Detail

Tender Details

  • Company ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ
  • Address ቁ 1 ፡ ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ዲላ ማዞሪያ ባለው የድርጅቱ ዋና ቢሮ እና ቁ.2 ፡ በአዲስ አበባ 6 ኪሎ መነን ት/ቤት ፊትለፊት ዳሽን ባንክ ባለበት ህንፃ ጎን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0916016035
  • Website
  • Deadline12 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-12 00:00:00
  • Categories Building Construction

ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ በወናጎ ከተማ ውስጥ ባለው 1200 ካሬ ይዞት ላይ ለቅጥር አገልግሎት የሚውል G+3 ህንጻ ለማስገንባት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ዲዛይን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ


 

ለግንባታ ዲዛይን ሥራ በድጋሚ

የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ


 

ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ በወናጎ ከተማ ውስጥ ባለው 1200 ካሬ ይዞት ላይ ለቅጥር አገልግሎት የሚውል G+3 ህንጻ ለማስገንባት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ዲዛይን ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የምታሟሉና ዲዛይኑን ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ፡-

  1. በዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ

  2. የምዝገባ ምስክር ወረቀት

  3. የቫት ወይንም ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆነ

  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው

  5. ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናል ፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በድምሩ 4 ሰነድ በድምር የታሸገውን ፖስታ በአንድ እናት ፖስታ የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ ስም በመጻፍና በሰም በማሸግ በጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ማዞሪያ አደባባይ ግፍት ሬስቶራንት ጎን ባለው በድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 06 በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ፡፡

  6. ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይህ ማስታውቂያ አየርላይ ከዋለበት 14 ቀናት አየር ላይ ውሎ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ታሽጎ ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆኔ በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካለው በጨረታው አይገደድም::

ለበለጠ መረጃ:-ስ.ቁ ፡-  0916016035

 

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ


 

Save Tender