Tender Detail

Tender Details

  • Company ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ
  • Address ቁ 1 ፡ ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ዲላ ማዞሪያ ባለው የድርጅቱ ዋና ቢሮ እና ቁ.2 ፡ በአዲስ አበባ 6 ኪሎ መነን ት/ቤት ፊትለፊት ዳሽን ባንክ ባለበት ህንፃ ጎን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0916016035
  • Website
  • Deadline05 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ ከ2016 ዓ/ም እስከ 2018 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በጠቅላላ ጉባኤ በመሾም ሂሳብን ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ


በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ ከ2016 ዓ/ም እስከ 2018 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በጠቅላላ ጉባኤ በመሾም ሂሳብን ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

መስፈርቶቹም ፡-

  1. ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣
  4. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
  5. ተጫራቾች በጨረታ የሚወዳደሩበትን ቴከኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ 6 ኪሎ መነን ት/ቤት ፊትለፊት ዳሽን ባንክ ባለበት ህንፃ ጎን በአካል በመቅረብ ወይም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ዲላ ማዞሪያ ባለው የድርጅቱ ዋና ቢሮ በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት መስጠት ይችላሉ፡፡
  7. ጨረታው በ16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይም ባይገኙም ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  8. የሚቀርበው ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡ 0916016035/0913452330

 

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ

Save Tender