የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ለ24 (ሃያ አራት) ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት በታቀደው መሰረት የተለያዩ እቃዎች ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት/ ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ከንቲባ ጽ/ቤት ለካቢኔ አዳራሽ እና ሚኒ አዳራሽ ወንበር፣ ጠረጴዛ እንዲሁም ለከንቲባ ቢሮ ሶፋ እስከነ ጠረጴዛው ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግባት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስ/መምሪያ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች የነዳጅ ብክነት እና ሌሎች ችግሮችን ለመቅረፍ GPS /ጂፒኤስ/ ለማስገጠም ስለተፈለገ ግዥ ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ 2017 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የመድኃኒትና ህክምና መሣሪያዎች ማከማቻ ቤት ለመከራየት ስለተፈለገ የአገልግሎት ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በይዞታ ባለቤትነት ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ግለሰቦች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡