የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ለ24 (ሃያ አራት) ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት በታቀደው መሰረት የተለያዩ እቃዎች ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት/ ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ለ24 (ሃያ አራት) ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት በታቀደው መሰረት የተለያዩ እቃዎች ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት/ ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት:-
1) የባሕል አልባሳት ግዥ፣ ሎት/ምድብ 01/2017
2) የካቢኔ ሹፌሮች ፖሮቶኮል ልብስ/ የሥራ ልብስ ግዥ፣ ሎት/ምድብ 03/02/2017
3) የድንኳንና ወንበር ኪራይ አገልግሎት ግዥ፣ ሎት/ምድብ 03/2017፤
4) የሻይ ቡና መስተንግዶ 03/20171
5) የህንፃ መሣሪያዎች፣ ሎት/ምድብ 04/2017
6) ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 01/2017፤
7) የባሕል ምግብ ዝግጅት፣ ሎት/ምድብ 02/2017
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማህበራት/ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡-
- በሥራ ዘርፉ ተደራጅተው ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /NAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፤
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎቶች የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ የተመስከረ/ ሲፒኦ /CPO/ ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ በመቅረብ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ ለ15 /ለአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት በመጠቀም ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ እንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ቀናትን በመጠቀም በፋ/ኢኮ/ል መምሪያ ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 10 /ግዢ ኬዝ ቲም/ በዚህ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 3፡15 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከቀኑ 3፡45 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን በበዓላት ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 046-2-12-13-34
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ
