Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ
  • Address ሀዋሳ ከተማ አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-13-34
  • Website
  • Deadline11 Nov 2024, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Ict And Telecom Service

የሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስ/መምሪያ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች የነዳጅ ብክነት እና ሌሎች ችግሮችን ለመቅረፍ GPS /ጂፒኤስ/ ለማስገጠም ስለተፈለገ ግዥ ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስ/መምሪያ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች የነዳጅ ብክነት እና ሌሎች ችግሮችን ለመቅረፍ GPS /ጂፒኤስ/ ለማስገጠም ስለተፈለገ ግዥ ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ፡-

  1. በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ፍቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ፤
  3. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፤
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  5. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ከግዥ ንብ/አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናትን በመጠቀም ብር 200/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  6. የጨረታ ሰነዱን በሰም ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል እና ለማሽነሪዎች መቆጣጠር የሚያገለግሉ አስፈላጊ የሆኑት በስፔክዮ የተቀመጡ ቴክኒካል ሰነዶችን አሟልቶና አያይዞ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 10 (ግዢ ኬዝ ቲም) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከቀኑ 3፡30 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል። ይህ ቀን በበዓላት፤ ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል። መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 046-212-13-34

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ

ሀዋሳ

Save Tender