የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሠራተኞች ሰርቪስ በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓትና ቀን በከተማው ውስጥ ስስራ የሚሰማራ ቢያንስ 12 ሰው አና በላይ የመጫን አቅም ያለው ብዛት 4 ተሽከርካሪዎችን የስሪት ዘመን እ.ኤ.አ 2016 ወዲህ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ፅ/ቤት የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዕቃ ምድቦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።