የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ፅ/ቤት የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዕቃ ምድቦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽህፈት ቤት
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አአትፕግፅቤ/ብግጨ/ዕግ/002/2017
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ፅ/ቤት የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዕቃ ምድቦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቾች የምታሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
- የዕቃና አገልግሎት ምድብና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የዕቃ ምድብ |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በብር |
|
1 |
1 |
የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት ዕቃዎች፤ የፎቶ ኮፒና ፕሪንተር ቶነር እና የመኪና ጌጣጌጥ |
20,000.00 |
|
2 |
2 |
የአይቲና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና አንቲ ቫይረስ |
50,000.00 |
|
3 |
3 |
የደንብና የደህንነት አልባሳት (ሴፍቲ ጫማና ሌሎችም) |
10,000.00 |
|
4 |
4 |
የህትመት ውጤቶች |
8,000.00 |
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ኦንላይን የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የታደሰ ታክስ ክሊራንስ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ደረስ የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ) በመክፈል ከፅ/ቤቱ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 705 ማግኘት ይችላሉ።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በሚገኙበት ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8፡15 ሰዓት 7ኛ ፎቅ በሚገኘው በፅ/ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አራዳ ክ/ከተማ፤ አራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል ጎን፤ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ህንፃ
7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 705
ስልክ ቁ.0111264972/0111265523
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች
ግንባታ ፅ/ቤት
አዲስ አበባ
