በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጋራ ሙላታ ዲስትሪክት እና ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ቦቶር በቾ ዲስትሪክ ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም በባሌ ቅ/ጽ/ቤት አሎሼ ባቱ ዲስትሪከት ላይ የፈረንጅ ጥድ እና የባህር ዛፍ ድብልቅ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ ፤ እንጦጦ ጫንጮ ፤ በረክ ፤ እና ምስራቅ ሸዋ ድስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ፅ/ቤት በለጠ ጌራ ዲስትሪክት እና ሀረርጌ ቅ/ፅ/ቤት ጀሎ ሙክታር ሃደስ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ፅ/ቤት ገባ-ድዴሳ እና ገ/ዲሞ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ፤ የ “Grevillea robusta” ግንድላ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።